የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም በኤድመንተን
11403 124 St., Edmonton AB, T5M 0K4, Tel (780) 756 8350, Email: info@ethiopiansorthodoxchurch.org

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም በኤድመንተን፤ ዓመታዊ ገቢያቸው ዝቅተኛ ለሆነ ግለሰቦችና ቤተሰብ፤ በቤተክርስቲያናችን በበጎ ፈቃድ በሚያገለግሉ የታክስ ባለሙያዎች ድጋፍ፤ በነፃ የገቢ ታክስ አገልግሎት ሥራ ይከናወናል። ለበለጠ መረጃ፤ 780-860-6445 ደውለው፤ አቶ ግርማ ወልደ ማርያምን ወይም የስበካ ጉባኤውን ሊቀመንበር፤ አቶ ተሾመ ተክሌን ማነጋገር ይቻላል።

 

CVITP volunteers prepare income tax and benefit returns for eligible individuals with modest income, a simple tax situation, and who are not able to prepare and file their return themselves. Modest income is $35,000 for individuals, $45,000 for couples, plus $2,500 for each dependent. For more info or to book an appointment, contact at 780-860-6445  Mr. Girma WoldeMariam or the Board of Trustees Chairman, Mr. Teshome Tekle.

11403 124 St., Edmonton AB, T5M 0K4,  Email: info@ethiopiansorthodoxchurch.org

Membership

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም በኤድመንተን
11403 124 St., Edmonton AB, T5M 0K4, Tel (780) 756 8350

አባልነት መመዝገቢያ ቅጽ
Membership Registration Form

 

ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናትን በህጋዊ መንገድ ለማስተዳደር በወጣው የመተዳደሪያ ደንብ (ቃለ አዋዲ) መሰረት መብትና ግዴታዮን አውቄና ተረድቼ በአባልነት መመዝገቤን አረጋግጣለሁ።

=

Service Request
Sponsorship Application
Baptism
Wedding
Memorial
Funeral
Counseling